ኢያሱ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ ለያዘው ሰው “ከእኛ ጋር ነህ ወይስ ለጠላቶቻችን” አለው። [5:14]
ሰየፉን መዞ የቆመው ሰው የያህዌ ሠራዊት አለቃ እንደሆነ ተናገረ።
የያህዌ ሠራዊት አለቃ ኢያሱ ምን እንዲያደርግ ነገረው?