am_tq/jos/05/12.md

250 B

የእሥራኤል ህዝብ የምድሪቱን ፍሬ ከበሉበት ቀን በኋላ ምን መውረድ አቆመ?

የእሥራኤል ሕዝብ የምድሪቱን ፍሬ ከበሉበት ቀን በኋላ መና መውረድ አቆመ። [5:12]