am_tq/jos/05/02.md

276 B

ኢያሱ የእሥራኤልን ወንዶች በጠቅላላ እንዲገርዝ ለምን ታዘዘ?

በምድረ በዳ ጉዞ የተወለዱት የእሥራኤል ወንዶች በጠቅላላ ስላልተገረዙ ኢያሱ እንዲገርዛቸው ታዘዘ። [5:2-5]