am_tq/jos/04/19.md

403 B

ኢያሱ ለምንድን ነው ያህዌ በዮርዳኖስ ወንዝ ያደረገላቸውን ህዝቡ ለልጆቻቸው እንዲናገሩ የነገራቸው?

የምድር ሰዎች ሁሉ የያህዌ እጅ ጠንከካራ እንደሆነች እንዲያውቁ ያህዌ በዮርዳኖስ ወንዝ ያደረገውን ለልጆቻቸው እንዲነግሯቸው ነገራቸው። [4:20-23]