am_tq/jos/04/17.md

243 B

የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ በወጡ ጊዜ ምን ተከሰተ?

ካህናቱ ከዮርዳኖስ ወንዝ ሲወጡ ውኆቹ ወደ ቦታቸው ተመለሱ። [4:18-19]