am_tq/jos/04/06.md

315 B

ኢያሱ ድንጋዮቹን ወደሚያድሩበት ቦታ መውሰድ ዓላማው ምንድን ነው ብሎ ተናገረ?

ያህዌ ለእሥራኤአል ህዝብ ምን እንዳደረገላቸው እንዲያስታውሱ ድንጋዮቹ ለዘላለም መታሰቢያ እንዲሆኑ ነው። [4:7-8]