am_tq/jos/03/05.md

228 B

ያህዌ በህዝቡ መካከል ምንን ያደርጋል ብሎ ኢያሱ ተናገረ?

ኢያሱ ያህዌ በዚያ ቀን በህዝቡ መካከል “ድንቅን” ያደርጋል ብሎ ነገራቸው። [3:5-7]