am_tq/jos/03/02.md

610 B

ሌዋውያን ካህናት በተሸከሙት ጊዜ፥ ህዝቡ ምንን እንዲከተሉ መኳንንቶች ነገሯቸው?

መኳንንቶች የቃል ኪዳን ታቦቱን ሌዋዉያኑ በተሸከሙት ጊዜ እንዲከተሉት ነገሯቸው። [3:3]

ህዝቡ ከታቦቱ በኋላ 2000 ክንድ ርቀው እንዲከተሉ ካህናት ለምን ነገሯቸው?

የሚሄዱበትን መንገድ ከዚህ በፊት ስላልሄዱ የሚሄዱበትን መንገድ እንዲያዩ ካህናቶቹ ህዝቡ ከታቦቱ ኋላ እንዲከተሉ ነገሯቸው። [3:4]