ኢያሱ የሮቤልን፥ የጋድን እና የምናሴ እኩሌታ ነገድ «ያህዌ አምላካቸው እረፍትን እንደሰጣቸው እና ምድሪቱንም እንደሰጣቸ» እንዲስታውሱ እግዚአብሔር ለሙሴ እንደተናገረው ነገራቸው። [1:13]