am_tq/jos/01/10.md

320 B

ኢያሱ የህዝቡን መሪዎች ምን እንዲያደርጉ አዘዛቸው?

ኢያሱ የህዝቡን መሪዎች ህዝቡ በሦስት ቀን ውስጥ የዮርዳኖስን ወንዝ ለመሻገር ለራሳቸው ስንቅን እንዲያዘጋጁ እንዲያዙዋቸው አዘዛቸው። [1:11-12]