am_tq/jos/01/08.md

260 B

በቀን እና በሌሊት እንዲያሰላስለው ያህዌ ኢያሱን የጠየቀው ምንን ነው?

ያህዌ ኢያሱን በቀን እና በሌሊት እንዲያሰላስለው የጠየቀው የሕጉን መጽሐፍ ነው። [1:8-10]