am_tq/jon/02/09.md

485 B

ዮናስ በዓሣው ሆድ ውስጥ ሆኖ ምን ቃል ገባ?

ዮናስ ለማድረግ የማለውን ለመፈጸም ቃል ገባ።

ዮናስ መዳን የሚመጣው ከየት ነው አለ?

ዮናስ መዳን የሚመጣው ከእግዚአብሔር ነው አለ።

እግዚአብሔር ዓሣውን ምን እንዲያደርግ ነገረው?

እግዚአብሔር ዓሣውን በደረቅ መሬት ላይ ዮናስን እንዲተፋው ነገረው።