am_tq/jol/03/16.md

330 B

እግዚአብሔር ለሕዝቡ የሚሆነው ሁለት ነገሮች ምንድን ናቸው?

እግዚአብሔር ለሕዝቡ መጠጊያና ምሽግ ይሆናል። [3:16]

በጽዮን ውስጥ የሚኖረው ማን ነው?

አምላካቸው እግዚአብሔር በጽዮን ውስጥ ይኖራል። [3:17]