am_tq/jol/03/04.md

441 B

ጢሮስ፣ ሲዶና እና የፍልስጥኤም ግዛቶች ሁሉ የተቆጡት በማን ላይ ነው?

ጢሮስ፣ ሲዶና እና የፍልስጥኤም ግዛቶች ሁሉ በእግዚአብሔር ላይ እጅግ ተቈጡ። [3:4]

ጢሮስ፣ ሲዶና እና ፍልስጥኤም በእግዚአብሔር ሀብት ምን አደረጉ።

ሀብቶቹን ወደ ቤተ መቅደሶቻቸው ውስጥ አመጡ። [3:5]