am_tq/jol/03/01.md

325 B

እግዚአብሔር ወደ ኢዮሣፍጥ ሸለቆ የሚያመጣው ማንን ነው?

እግዚአብሔር አሕዛብን ወደ ኢዮሣፍጥ ሸለቆ ያመጣቸዋል። [3:2-3]

አሕዛብ የበታተኑት ማንን ነው?

አሕዛብ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በታተኑ። [3:2-3]