am_tq/jol/02/30.md

284 B

እግዚአብሔር በሰማይም ሆነ በምድር ምን ያሳያል?

እግዚአብሔር በሰማይና በምድር ላይ ድንቅ ሥራ ያሳያል። [2:30]

ፀሐይ ወደ ምን ትለወጣለች?

ፀሐይ ወደ ጨለማ ትለወጣለች። [2:31]