am_tq/jol/02/15.md

223 B

ሕዝቡ በጽዮን መለከትን መንፋት ያለባቸው ለምንድን ነው?

ቅዱስ ጾም ለማወጅ እና ቅዱስ ጉባኤ ለመጥራት መለከት መንፋት አለባቸው። [2:15-18]