am_tq/jol/02/08.md

261 B

ሠራዊቱ ወደ ከተማው እንዴት ይገባል?

ወደ ከተማው በፍጥነት ይገባሉ፣ በቅጥር ላይ ይሮጣሉ፣ ቤቶች ላይ ዘለው ይወጣሉ፣ እንደ ሌቦችም በመስኮቶች ይገባሉ። [2:9-10]