am_tq/job/42/15.md

299 B

የኢዮብ ሴት ልጆችን ለየት የሚያደርጋቸው ምንድን ነው?

የኢዮብን ሴቶች ልጆች በቊንጅና የሚወዳደሩአቸው ሴቶች አልነበሩም፤ አባታቸውም ከወንድሞቻቸው ጋር ርስት አካፈላቸው። [42:15-17]