am_tq/job/42/12.md

412 B

እግዚአብሔር ኢዮብን በሕይወቱ መጨረሻ እንዴት ባረከው?

እግዚአብሔር የኢዮብን የመጨረሻ ሕይወት ከመጀመሪያው አስበልጦ ባረከው፤ [42:12]

እግዚአብሔር ለኢዮብ ምን ያህል ተጨማሪ ልጆች ሰጠው?

ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችን እንደገና ወለደ። [42:13-14]