am_tq/job/42/10.md

473 B

ኢዮብ ለወዳጆቹ ከጸለየ በኃላ ምን ሆነ?

ኢዮብ ለሦስቱ ወዳጆቹ ከጸለየ በኋላ እግዚአብሔር እንደገና እንዲበለጽግ አደረገው፤ ዱሮ ከነበረውም ይበልጥ እጥፍ አድርጎ ሰጠው። [42:10]

ኢዮብን ሊያጽናኑ የመጡ ሰዎች ሁሉ ምን ሰጡት?

እያንዳንዳቸውም የብርና የወርቅ ቀለበት ስጦታ አደረጉለት። [42:11]