am_tq/job/41/25.md

332 B

ሌዋታን በሚነሳበት ጊዜ አማልክት/ሃያላን ምን ያደርጋሉ?

በፍርሃት ይርበደበዳሉ ወደ ኃላም ያፈገፍጋሉ። [41:25]

ሌዋታንን ሰይፍ፣ ጦር፣ ፍላጻና መውጊያ ቢያገኙት ምን ይሆናል?

ምንም አያደርጉትን፡፡ [41:26]