am_tq/job/40/08.md

251 B

እግዚአብሔር ኢዮብ እግዚአብሔርን እየከሰሰ ነው ያለው ለምንድን ነው?

ኢዮብ እግዚአብሔርን ራስህን ንጹሕ ለማድረግ ትሞክራለህ ብሎ ስለከሰሰው፡፡ [40:8-9]