am_tq/job/39/16.md

422 B

ሰጎን ድካሜ ሁሉ በከንቱ ቢቀር ብላ የማትፈራው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር ጥበብ ስለነሷትና ሞኝ እንድትሆን ስላደረጋት ነው፡፡ [39:16-17]

እግዚአብሔር ሰጎን በምትሮጥበት ጊዜ ምን ታደርጋለች አለ?

ፈረስና ፈረሰኛው ሊወዳደሩአት ቢሞክሩ ትስቅባቸዋለች። [39:18]