am_tq/job/39/13.md

392 B

ሰጎን በፍጥነት የምትዘረጋው/የምታወዛውዘው ምንድን ነው?

ሰጎን ክንፎችዋን በፍጥነት ትዘረጋለች፤ [39:13]

ሰጎን እንቊላልዋን ምን ታደርጋለች?

ሰጎን እንቊላልዋን በምድር ላይ ትጥላለች፤ በዐፈር ላይ ተቀምጦም እንዲሞቅ ታደርጋለች። [39:14-15]