am_tq/job/39/05.md

211 B

እግዚአብሔር ለሜዳ አህዮች መኖሪያ የሰጣቸው የት ነው?

በረሓን ለእነርሱ መሰማሪያ፤ ጨው ባለበት ሜዳም እንዲኖሩ አድጓል። [39:6-7]