am_tq/job/39/03.md

189 B

የዋልያ ግልገሎች በዱር ካደጉ በኃላ ምን ይሆናሉ?

ወጥተው ከሄዱ በኃላ ዳግመኛ ወደ እናታቸው አይመሰለሱም፡፡ [39:4-5]