እግዚአብሔር የምድርን መጠን ሲወስንና የመለኪያ መስመሮችን ሲዘረጋ በአንድንት መዝሙር የደመሩ እና ሃሴት ያደረጉት እነማን ናቸው?
የንጋት ከዋክብት በአንድነት ዘምሩ፣መላእክትም ሁሉ እልል አሉ፡፡ [38:6]
እግዚአብሔር የምድርን መጠን ሲወስንና የመለኪያ መስመሮችን ሲዘረጋ በአንድንት መዝሙር የደመሩ እና ሃሴት ያደረጉት እነማን ናቸው?
የንጋት ከዋክብት በአንድነት ዘምሩ፣መላእክትም ሁሉ እልል አሉ፡፡ [38:7]