am_tq/job/37/10.md

206 B

የእግዚአብሔር እስትንፋስ ምንን ያቀዘቅዛል?

የእግዚአብሔር እስትንፋስ ውሃን ያቀዘቅዛል፤ ወደ በረዶም ይለውጠዋል። [37:10-12]