እግዚአብሔር ሰዎች ሁሉ ሥራ እንዲያቆሙ የሚያደርገው ለምንድን ነው?
እርሱ የፈጠራቸው ሰዎች የእርሱን ሥራ እንዲያውቁ፥ ሰዎች ሁሉ ሥራቸውን እንዲያቆሙ ያደርጋል። [37:7]
የዱር አውሬዎች ሸሽተው ወደየመሸሸጊያቸው (መኖሪያቸው) የሚገቡት ለምንድን ነው?
የሚሸሸጉት ከሚመጣው ከባድ ዝናብ የተነሳ ነው፡፡ [37:8]
የዱር አውሬዎች ሸሽተው ወደየመሸሸጊያቸው (መኖሪያቸው) የሚገቡት ለምንድን ነው?
የሚሸሸጉት ከሚመጣው ከባድ ዝናብ የተነሳ ነው፡፡ [37:9]