am_tq/job/37/01.md

252 B

የኤሊሁ ልብን በፍርሃት እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው ምንድን ነው?

ከእግዚአብሔር አፉ የሚወጣውን ድምፅ እና እንደ ነጐድጓድ የሚያጒረመርመው ቃሉ፡፡ [37:1]