am_tq/job/36/13.md

390 B

እግዚአብሔርን የማይሰሙ ሰዎች ምን ይገጥማቸዋል?

እርሱን ካልሰሙት በሰይፍ ይጠፋሉ፤ በድንቊርና እንዳሉም ይሞታሉ። [36:12-13]

እርሱን ካልሰሙት በሰይፍ ይጠፋሉ፤ በድንቊርና እንዳሉም ይሞታሉ። [36:12-13]

በወጣትነታቸውም በሞት ይቀጫሉ። [36:14]