am_tq/job/36/10.md

447 B

እግዚአብሔር በሰንሰለት ለታሰሩት ወይም በችግ ወጥመድ ለተያዙት ምን ይገልጥላቸዋል?

የሠሩትን ኃጢአት፣ መተላለፋቸውንና ትዕቢታቸውው ይገልጥላቸዋል፡፡ [36:9-10]

እግዚአብሔርን ሰምተው የሚያመልኩት ምን ይገጥማቸዋል?

ቀሪ ዘመናቸውን በብልጽግናና በደስታ ያሳልፋሉ። [36:11]