am_tq/job/35/12.md

385 B

ኤሊሁ ሰዎች ሲጮኹ እግዚአብሔር ምላሽ የማይሰጣቸው ለምንድን ነው አለ?

ኤሊሱ እነርሱ ትዕቢተኞችና ክፉዎች ስለ ሆኑ መልስ አይሰጣቸውም አለ። [35:12]

በርግጥ እግዚአብሔር የማይሰማው ምንድን ነው?

ከልብ ያልሆነ ጩኸትን አይሰማም፤ [35:13-15]