ሰዎች ከሚበረታባቸው እጅ እርዳታ ለማግኘት የሚጮኹት ለምንድን ነው?
ሰዎች ጭቈና ሲበዛባቸው ይጮኻሉ፤ [35:9]
ኤሊሁ ሰዎች እውቅና ባይሰጡትም እግዚአብሔር ለሰዎች ምን ማድረጉን ይቀጥላል አለ?
እግዚአብሔር በሌሊት መዝሙር ይሰጣል፣ ያስተምረናል እንዲሁም ጠቢብ ያደርገናል፡፡ [35:11]