am_tq/job/34/31.md

560 B

ኤሊሁ ኢዮብ ለእግዚአብሔር ምን ማድረጉን እንዲቀበል ጠቆመ?

ኤሊሁ ኢዮብ በደኛ እንደሆነ ኀጢአትን እንደ ሰራ ነገር ግን ዳግመኛ እንደማይበድል እንዲገልጽ ጠየቀ፡፡ [34:31]

ኤሊሁ ኢዮብ ለእግዚአብሔር ምን ማድረጉን እንዲቀበል ጠቆመ?

ኤሊሁ ኢዮብ በደኛ እንደሆነ ኀጢአትን እንደ ሰራ ነገር ግን ዳግመኛ እንደማይበድል እንዲገልጽ ጠየቀ፡፡ [34:32-33]