am_tq/job/34/04.md

426 B

ኤሊሁ ሰዎች ለራሳቸው ምን ፈልገው እንዲያገኙ ይፈልጋል?

ኤሊሁ ሰዎች ትክክለኛ የሆነውን ነገር መርምረው እንዲያውቁ ይፈልጋል፡፡ [34:4]

ኢዮብ ንጹሕና እውነተኛ ቢሆንም እግዚአብሔር ምን እንደነፈገው ተናገረ?

ኢዮብ እግዚአብሔር ግን ፍትሕ ነፈገኝ አለ፡፡ [34:5-7]