am_tq/job/33/27.md

230 B

ሃጢአት መስራቱን የተቀበለና ወደ ሙታን አለም ከመሄድ በእግዚአብሔር የዳነ ሰው ሕይወት ምን ይሆናል?

በሕይወት ተገኝቶ ብርሃን ያያል። [33:28]