am_tq/job/33/13.md

718 B

ኤልሁ ከእግዚአብሔር ጋር መታገል ጥቅም አልባ ነው ያለው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር የሰውን አቤቱታ አይሰማም፡፡ [33:13]

ኤሊሁ እግዚአብሔር እንዴት ይናገራል አለ?

በሌሊት ሰዎች በአልጋ ላይ ተኝተው አፍላ እንቅልፍ ይዞአቸው ሳለ፥ እግዚአብሔር በሕልምና በራእይ ይናገራል። [33:13]

ኤሊሁ እግዚአብሔር እንዴት ይናገራል አለ?

በሌሊት ሰዎች በአልጋ ላይ ተኝተው አፍላ እንቅልፍ ይዞአቸው ሳለ፥ እግዚአብሔር በሕልምና በራእይ ይናገራል። [33:15]