809 B
809 B
ኤሊሁ የኢዮብ ወዳጆች ሲናገሩ በጥንቃሴ ቢያደምጥም የኢዮብ ወዳጆች ምን ማድረግ አልቻሉም?
ከኢዮብ ወዳጆች ማንም ኢዮብን ለማስተባበል የቻለ የለም፡፡ [32:11]
ኤሊሁ የኢዮብ ወዳጆች ሲናገሩ በጥንቃሴ ቢያደምጥም የኢዮብ ወዳጆች ምን ማድረግ አልቻሉም?
ከኢዮብ ወዳጆች ማንም ኢዮብን ለማስተባበል የቻለ የለም፡፡ [32:12]
ጠቢብ ናቸው ብሎ ያሰባቸው የኢዮብ ወዳጆች ኢዮብን መርታት/ማስተባበል ባልቻሉ ጊዜ ኤሊሁ ኢዮብን መርታት የሚችለው ማን ነው አለ?
ኢዮብን መርታት የሚችለው እግዚአብሔር ብቻ ነው [32:12]