914 B
914 B
ኤሊሁ ለሰው ማስተዋልን/ጥበብን የሚሰጠው ማን ነው?
የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ነው። [32:8]
ኤሊሁ ሌሎች እርሱን በጥሞና ሊያደምጡትና የሚያውቀውን እንዲናገር መፍቀድ ያለባቸው ለምንድን ነው አለ?
ሰዎችን ጠቢባን የሚያደርጋቸው ሽምግልና አይደለም፤ ትክክለኛውንም ነገር ለማስተዋል የሚረዳቸው የዕድሜ ብዛት አይደለም። [32:9]
ኤሊሁ ሌሎች እርሱን በጥሞና ሊያደምጡትና የሚያውቀውን እንዲናገር መፍቀድ ያለባቸው ለምንድን ነው አለ?
ሰዎችን ጠቢባን የሚያደርጋቸው ሽምግልና አይደለም፤ ትክክለኛውንም ነገር ለማስተዋል የሚረዳቸው የዕድሜ ብዛት አይደለም። [32:10]