am_tq/job/31/35.md

172 B

ኢዮብ ከሳሾቹ ምን እንዲጽፉ ፈለገ?

ኢዮብ የከሳሹን የክሱን ዝርዝር በጽሑፍ ቀርቦ ማየት ፈለገ፡፡ [31:35-36]