am_tq/job/31/16.md

265 B

ኢዮብ ከወጣትነቱ ጀምሮ የሙት ልጆችን እንዴት ይመለከት/ይንከባከብ እንደነበረ ተናገረ?

የሙት ልጆች እርሱ እንደ አባት ሁኖአቸው ከእርሱ ጋር አድገዋል፡፡ [31:18-19]