am_tq/job/31/09.md

232 B

ኢዮብ በሌላ ሴት ፍቅር ተማርኮ ከሆነ ምን እንዲፈረድበት ጠየቀ?

ኢዮብ ሚስቴ ለሌላ ሰው ፈጫይ (እህልን የምትፈጭ) ሆና ታገልግል አለ፡፡ [31:10-11]