am_tq/job/31/01.md

274 B

ኢዮብ የትኛውን ፍላጎቱን ለመጨቆን ከዐይኔ ጋር ኪዳን ገብቻለሁ አለ?

ኢዮብ ቈንጆይቱን በፍትወት ዐይን እንዳልመለከት፥ ከዐይኔ ጋር ቃል ኪዳን ገብቼአለሁ አለ። [31:1-2]