am_tq/job/29/23.md

239 B

ሰዎች እንደ ዝናብ ከኢዮብ ዘንድ ለመጠጣት የሚጠባበቁት ነገር ምንድን ነው?

የኢዮብን ንግግር ለመስማት አፋቸውን ከፍተው ይጠባበቁ ነበር። [29:23-24]