am_tq/job/29/09.md

346 B

ኢዮብ ሲመጣ የሕዝብ መሪዎች ምን ያደርጉ ነበር?

ኢዮብን ሲያዩ እጆቻቸውን በአፋቸው ላይ አድርገው ጸጥ ይሉ ነበር። [29:9]

ኢዮብ ሲመጣ መኳንንት ምን ያደርጉ ነበር?

ምላሳቸው ተሳስሮ መናገር ያቅታቸው ነበር። [29:10]