am_tq/job/29/07.md

605 B

ባለፉት ጊዜያት ድንጋዮች በኢዮብ እግር ላይ ምን ያፈሱ ነበር?

ሁሉን የሚችል አምላክ ኢዮብን ገና ባልተለየው ጊዜ የወይራ ዛፎቹም በጭንጫ መሬት ላይ እንኳ ተተክለው እንደ ጐርፍ የሚወርድ ብዙ ዘይት ይሰጡት ነበር። [29:6-7]

በከተማ አደባባይ ያሉ ወጣቶችች ለኢዮብ በምን አይነት መንገድ ለኢዮብ አክብሮትን አሳዩ?

ወጣቶች እሱን ሲያዩ በአክብሮት ከፊቱ ገለል ይሉ ነበር፡፡ [29:8]