am_tq/job/27/06.md

4 lines
182 B
Markdown

# ኢዮብ ኅሊናው የማይወቅሰው ለምን ያህል ጊዜ ነው?
በሕይወት በሚኖርበት ዘመን ሁሉ ኅሊናው አይወቅሰውም። [27:6-7]