am_tq/job/24/05.md

328 B

ድሆች በረሓ ምን ይሰጠናል ብለው ያስባሉ?

በረሓ ለልጆቻችን ምግብ ይሰጠናል ብለው ያስባሉ፡፡ [24:5-6]

ክፉዎች በቅዝቃዜ ወቅት የሚያጡት ነገር ምንድን ነው?

ብርድ የሚከላከሉበትም ልብስ የላቸውም። [24:7]